Meskel Square, Addis Abeba
Meskel Square. Centro neurálgico de Addis Abeba, frecuentemente es el sitio escogido por los etíopes para festivales y celebraciones pero también, es un caótico cruce de caminos que miles de vehículos atraviesan a diario.
Meskel Square. The nerve center of Addis Ababa, is often the site chosen by the Ethiopians for festivals and celebrations but also is a chaotic crossroads thousand vehicles cross daily.
Traffic WTF - Ethiopia's Meskel Square, Addis Abeba
Meskel Square. The Center of Addis Abeba, where thousand of Ethiopians gather for festivals and celebrations, but in the meantime one of the most chaotic intersections (crossroads) in the world.
Watch this stunning footage taken in a normal day at the Meskel Square in Ethiopia
MESKEL SQUARE ADDIS ABABA DRONE 2019
MESKEL SQUARE ADDIS ABABA DRONE 2019
መስቀል አደባባይ በድሮን
#meskelsquare #addisababa #ethiopia
Thanks for watching subscribe if you haven’t already. Enjoy!
Subscribe:
Social Media
Instagram @TravelHabesha
Facebook @TravelHabesha
Telegram @TravelHabesha
Copyright ©2019 Travel Habesha
አዲስ አበባ መስቀል አደባባይ Addis Ababa Meskel square
እስካሁን ሰብስክራይብ ያላደረጋችሁ ይህንን በመጫን ሰብስክራይብ እንድታደርጉ እና ቪዲዮዎቹን በዋትስ አፕ እና በፌስቡክ ሼር እንድታደርጉልን በማክበር እንጠይቃለን:: ከልብ እናመሰግናለን! #AddisAbaba #Ethiopia #Amharic
Tribute to Meles Zenawi : Live from Meskel Square, Addis Ababa, Ethiopia
: Thousands of people gathered on Friday, August 31, 2012 at Meskel Square in Addis Ababa, Ethiopia to pay respects to the late Ethiopian PM Meles Zenawi who died on August 20, 2012.
Meskel Celebration Live from Meskel Square in Addis Ababa, Ethiopia
: Meskel, the annual Ethiopian Orthodox religious holiday commemorating the discovery of the True Cross, celebration at Meskel Square in Addis Ababa, Ethiopia on September 26, 2012.
ገጠር ለናፈቀው የከተማ ሰው Ethiopian Cultural bazaar in Meskel Square Addis Ababa, Ethiopia.
EthioInfo Media brings, social, economic, political and cultural issues to its audience. Let us know what you think about the specific shows we put forth by commenting down below.
Thank you for watching! Like share and subscribe to get the latest Ethiopian News, Information and updates.
Follow us also on
Telegram:
Facebook:
#EthiopianCulture #AddisAbaba #MeskelSquare
Ethiopia: OLF leaders warmly welcomed in Addis Ababa (Meskel Square)
Thousands gather to welcome OLF leaders in Meskel Square, Addis Ababa
Hundreds of thousands of Ethiopians gathered on Saturday to welcome returning leaders of the once-banned Oromo Liberation Front amid sweeping reforms to bring opposition groups back into politics.
የኦነግ አባላትና አመራር ቡድንን ለመቀበል በ መስቀል አደባባይ የተደረገ ሰልፍ
መስቀል ቀጥታ ስርጭት Meskel Celebration Live from Meskel Square in Addis Ababa, Ethiopia Sep 2019
Multistreaming with
‹#መስቀል› #Meskel ስንል ሦስት መሠረታዊ ቁም ነገሮችን መጥቀስ ይቻላል፤ የመጀመሪያው ጌታችን መድኀኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ የሰውን ልጅ ከሞተ ነፍስ ለማዳን ሲል የተቀበለው መከራና የከፈለው መሥዋዕትነት መስቀል ይባላል፡፡ ሁለተኛው በክርስትና ውስጥ የሚያጋጥም ልዩ ልዩ ዓይነት መከራም መስቀል ነው፡፡ ጌታችን ‹‹እኔን መከተል የሚወድ ቢኖር ራሱን ይካድ፤ መስቀሉንም ተሸክሞ ይከተለኝ›› /ማቴ.፲፮፥፳፬/ በማለት መናገሩም በክርስትና ሕይወት ውስጥ የሚደርሰውን ይህንኑ መከራ መታገሥ ተገቢ መኾኑን ሲያመለክተን ነው፡፡ ሦስተኛው ደግሞ ጌታችን የተሰቀለበት ዕፀ መስቀል ሲኾን በሦስቱም ቁም ነገሮች ነገረ መስቀል (የመስቀሉ ነገር) ከክርስትና ጋር ቀጥተኛ ግንኙነት አለው፡፡ ስለ ክርስትና ሕይወት ሲነሣ ነገረ መስቀልም አብሮ ይታወሳል፡፡ ስለ ክርስትና ሲነገር ክርስቶስ የተቀበለው መከራ፣ የተሰቃየበትና ነፍሱን በፈቃዱ አሳልፎ የሰጠበት ዕፀ መስቀል፣ በክርስትና ሕይወት ውስጥ የሚከሠት ፈተና አብረው የሚነሡ ጉዳዮች ናቸው፡፡
ስለ መስቀል ሲነገር ክርስቶስ ሰውን ለማዳን ሲል በሥጋው የተቀበለው ስቃይ፤ ሰማዕታት በሃይማኖታቸው ምክንያት የሚደርስባቸው ስደት፣ መከራና ሞት፤ ቅድስት ቤተ ክርስቲያን በየዘመኑ በአረማውያንም በውስጥ ጠላቶችም የሚያጋጥማት የዘረፋና የቃጠሎ፣ እንደዚሁም የሰላም እጦትና የመልካም አስተዳደር እጥረት፤ በተጨማሪም በክርስትና ሕይወት ውስጥ የሚከሠቱ የኑሮ ውጣ ውረዶች መስቀልና ክርስትና የማይነጣጠሉ የአንድ ሳንቲም ሁለት ገጽታዎች ለመኾናቸው ማስረጃዎች ናቸው፡፡ ከዚሁ ኹሉ ጋርም መስቀል ሲባል ክርስቶስ መከራ የተቀበለበት፣ ቅድስት ነፍሱን ከቅዱስ ሥጋው የለየበት፣ ድንቅ ተአምራትን ያደረገበት፣ ከኹሉም በላይ ለአዳምና ለልጆቹ ነጻነትን ያወጀበት ዕፀ መስቀልም አንዱ የክርስትናችን አካል ነው፡፡
ቅድስት ቤተ ክርስቲያናችን በጉልላቷና በሌሎችም ንዋያተ ቅድሳቷ መስቀልን እንደ ምልክት ትጠቀመዋለች፡፡ መሠረቷ፣ የልጆቿ መድኀኒት ክርስቶስ በመስቀል ላይ የከፈለው ዋጋ ነውና ሰንደቅ ዓላማዋ መስቀል ነው፡፡ አባቶች ካህናት ጸሎት ሲያደርጉ ‹‹ከመስቀሉ ዓላማ፣ ከወንጌሉ ከተማ አያውጣን›› እያሉ የሚመርቁትም ስለዚህ ነው፡፡ በእጃቸው ይዘውት የሚንቀሳቀሱት፣ እኛንም የሚባርኩትም በመስቀል ነው፡፡
መስቀል የጠላት ሰይጣን ተንኮል የከሸፈበት፣ የክርስቶስ ቤዛነት የተረጋገጠበት የድኅነት ኃይል ነውና፡፡ በየገዳማቱና በየአብነት ት/ቤቱ፤ እንደዚሁም በክርስቲያኖች መኖሪያ ቤቶች ውስጥ በሚከናወኑ ተግባራት መስቀል ሰፊ ድርሻ አለው፡፡ በቅዳሴ ጊዜ፣ በጠበል ቦታ፣ በጸሎት ጊዜያት፣ ወዘተ ቡራኬ የሚፈጸመው በመስቀል በማማተብ ነው፡፡ የመስቀሉን ምልክት ባዩ ጊዜ አጋንንት ይንቀጠቀጣሉ፤ ካደሩበት ሰው ላይም በፍጥነት ይወጣሉ፡፡ ምእመናን በመስቀሉ ስንዳሰስ ከልዩ ልዩ ደዌ እንፈወሳለን፡፡
ወደ አገራችን ክርስቲያናዊ ባህል ስንመለስ በኢትዮጵያ የመድኀኒታችን የክርስቶስ መስቀል በብዙ ተግባራት ላይ በምልክትነት ጥቅም ላይ ሲውል ይታያል፡፡ ለምሳሌ በቡልኮ፣ ጋቢ፣ ነጠላ፣ ቀሚስ ወዘተ የመሳሰሉ የሸማ ልብሶች፤ እንደዚሁም በጆሮ፣ በአንገት፣ በእጅና ሌሎችም ጌጣጌጦች ላይ የመስቀል ምልክት አለ፡፡ ክርስቲያን ልጃገረዶች (በተለይ በሰሜኑ የአገራችን ክፍል) በግንባራቸው፣ በጉንጫቸው፣ በአንገታቸው፣ በደረታቸውና በእጃቸው ላይ በመስቀል ቅርፅ እየተነቀሱ ያጌጡበታል፡፡
ክርስቲያኖች ከዚህ ዓለም በሞት ስንለይም በመቃብር ሣጥናችን ወይም በሐውልቶቻችን ላይ የመስቀል ምልክት ይቀመጣል፡፡ በቤት ውስጥም ስንተኛና ከእንቅልፋችን ስንነቃ ፊታችንንና መላ ሰውነታችንን በትእምርተ መስቀል እናማትባለን፤ አባቶችና እናቶችም ውሃ ሲቀዱ፣ ሊጥ ሲያቦኩ፣ እንጀራ ሲጋግሩ፣ ምግብ ሲቈርሱ፣ ወዘተ በመስቀል አማትበው ነው፡፡ በአጠቃላይ መስቀል ብዙ ነገር ነው፤ መስቀል በክርስትና ሕይወት ውስጥ በሚደረጉ ተግባራት ኹሉ ያለው ድርሻ ጕልህ ነው፡፡ /ለተጨማሪ መረጃ ግሸን ደብረ ከርቤ የቃል ኪዳን አምባ፣ መስከረም ፲፱፻፺፮ ዓ.ም፤ ገጽ ፺፮-፻፪ ይመልከቱ/፡፡
ከዓለም ክርስቲያኖች በበለጠ ኢትዮጵያውያን ክርስቲያኖች ለጌታችን ለመድኀኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ መስቀል የተለየ እምነትና አክብሮት አላቸው፡፡ ኢትዮጵያውያን ምእመናን ጌታችን ሰውን ለማዳን ሲል ብዙ ጸዋትወ መከራ የተቀበለበትንና ድኅነተ ሥጋ ድኅነተ ነፍስ ያገኘንበት መስቀልን ለአፍታም ያህል የማያስታዉሱበት ቅፅበት ባይኖራቸውም በዓመት ለአምስት ጊዜያት ያህል በቤተ ክርስቲያንና በዐደባባይ ያከብሩታል፡፡
በዚህም መሠረት በዐፄ ዳዊት ዘመነ መንግሥት ግማደ መስቀሉ ከእስክንድርያ ወደ ኢትዮጵያ የመጣበትን የመታሰቢያ በዓል በየዓመቱ መስከረም ፲ ቀን ቀደም ባለው ወቅት በነገሥታቱ፣ በመሳፍንቱና በመኳንንቱ ፊት በቤተ መንግሥት ያከብሩት ነበር፡፡ ከቅርብ ዓመታት ወዲህ ደግሞ ከካህናትና ከምእመናን ጋር በቤተ ክርስቲያን ዐውደ ምሕረት ያከብሩታል፡፡
እንደዚሁም በ፫ኛው መቶ ክፍለ ዘመን ንግሥት ዕሌኒ በዕጣን ጢስ አመልካችነት መስቀሉን ከተቀበረበት ቦታ ለማውጣት ቍፋሮ ያስጀመረችበትን የመታሰቢያ በዓል በየዓመቱ መስከረም ፲፮ ቀን ደመራ ደምረው በመለኮስ በታላቅ መንፈሳዊ ሥርዓት በዐደባባይ ያከብሩታል፡፡ በማግሥቱ መስከረም ፲፯ ቀንም ንግሥት ዕሌኒ ቅዳሴ ቤቱን ያከበረችበትን የመታሰቢያ በዓል ታቦት አውጥተው ዑደት በማድረግ በቤተ ክርስቲያን ያከብሩታል፡፡
በማያያዝም መስከረም ፳፩ ቀን ግማደ መስቀሉ በሚገኝበት በግሸን ደብረ ከርቤ ማርያም በታላቅ በዓለ ንግሥ ያከብሩታል፡፡ በተመሳሳይ መልኩ መስቀሉ ከተቀበረበት ተራራ ተቈፍሮ የወጣበት መጋቢት ፲ ቀንም በቤተ ክርስቲያን በደማቅ ሥርዓት ይከበራል፡፡ /ምንጭ፡- የ፳፻፱ ዓ.ም የመስቀል ደመራ በዓልን በማስመልከት በጠቅላይ ቤተ ክህነት ጽ/ቤት የተዘጋጀ ልዩ ዕትም መጽሔት፣ ገጽ ፪/፡፡
በክርስቶስ ደም የተቀደሰው ይህ ክቡር መስቀል ለበርካታ ዓመታት በአይሁድ ምቀኝነት በጎልጎታ ተቀብሮ ከኖረ በኋላ በንግሥት ዕሌኒና በልጇ ቈስጠንጢኖስ ጥረት ከተቀበረበት ወጥቶ ከፀሐይ ብርሃን በላይ አብርቷል፤ ሙት በማስነሣት፣ ሕሙማንን በመፈወስ ብዙ ተአምራትን አሳይቷል፡፡ በመላው ዓለም በሚገኙ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ አብያተ ክርስቲያናት ደመራ ተደምሮ በዓሉ የሚከበረውም ንግሥት ዕሌኒ መስቀሉ የተቀበረበትን ቦታ ለማግኘት ከእግዚአብሔር መልአክ በተሰጣት አቅጣጫ መሠረት ያነደደችውን ዕጣንና የመስቀሉን መገኛ የጠቆማትን ጢስ ለማስታዎስ ነው፡፡
እግዚአብሔር የተመሰገነ ይኹን! በንጉሥ ዳዊትና በልጃቸው በዘርዐ ያዕቆብ አማካይነት ወደ አገራችን የመጣው የጌታችን መስቀል ቀኝ ክፍል በአገራችን ኢትዮጵያ በደቡብ ወሎ ሀገረ ስብከት በግሸን ደብረ ከርቤ ይገኛል፡፡ ከቅዱስ መስቀሉና ከገዳሙ በረከት ለመሳተፍ ብዙ ምእመናን በየዓመቱ ቦታው ድረስ በመሔድ በዓለ መስቀልን ያከብራሉ፡፡
በዓለ መስቀል በቤተ ክርስቲያን ብቻ ሳይኾን በየመንደሩና በየቤቱም ምእመናን ደመራ በመደመር፣ ጸበል ጸሪቅ በማዘጋጀት በድምቀት ያከብሩታል፡፡ በተለይ በደቡቡ የአገራችን ክፍል በዓለ መስቀል በደማቅ ሥርዓት ይከበራል፡፡ ይህም የቀደሙ አባቶቻችን ስለ በዓለ መስቀል ይሰጡት የነበረው ትምህርት ቁም ነገር ላይ መዋሉን የሚያስረዳ መንፈሳዊ ትውፊት ነው፡፡ የአከባበሩ ባህል ከቦታ ቦታ ይለያይ እንጂ በዓለ መስቀል በየዓመቱ በመስከረም አጋማሽ በመላው ኢትዮጵያ በልዩ ድምቀትና በመንፈሳዊ ሥርዓት ይከበራል፡፡
በአጠቃላይ በአገራችን ኢትዮጵያ መስቀልና ክርስትና እንዲህ ሳይነጣጠሉ ተሳስረው ይኖራሉ፡፡ እኛም አባቶቻችን እንዳስተማሩን ይህንን በክርስቶስ ደም የተቀደሰውን መስቀል በዘወትር ጸሎታችን ‹‹… መስቀል ኃይልነ መስቀል ጽንዕነ መስቀል ቤዛነ መስቀል መድኃኒተ ነፍስነ አይሁድ ክህዱ ንሕነሰ አመነ ወእለ አመነ በኃይለ መስቀሉ ድኅነ፤ … መስቀል ኀይላችን፣ ጽንዓችን፣ ቤዛችን፣ የነፍሳችን መዳኛ ነው፡፡ አይሁድ ይክዱታል፤ እኛ ግን እናምንበታለን፡፡ ያመነውም እኛ በመስቀሉ ኀይል እንድናለን፤ ድነናልም›› እያልን ለመስቀሉ ያለንን ክብር እንገልጻለን፤ በክርስቶስ መስቀል ኀይል መዳናችንንም ስንመሰክር እንኖራለን፡፡ ልዑል እግዚአብሔር በመስቀሉ ኃይል ኹላችንንም ከልዩ ልዩ ዓይነት መከራ ይጠብቀን፡፡
ወስብሐት ለእግዚአብሔር፡፡
Meskel Square Protest After I.S Killed 30 Ethiopians - DireTube
A Group of Ethiopians Residing in Addis Ababa Mourning at Estifanos Church and Protest at Meskel Square - DireTube is the Largest online Media in Ethiopia Since 2008
-~-~~-~~~-~~-~-
Please watch: Kaleab Mulugeta - Enja Semonun (እንጃ ሰሞኑን) ❤ New! Ethiopian Music Video 2017
-~-~~-~~~-~~-~-
Amateur video of Meskel Square Addis Ababa - After Addis Ababa Metro - Ethiopia
Amateur video of Meskel Square Addis Ababa - After Addis Ababa Metro - Ethiopia
EXPLORING ETHIOPIA: The fascinating MESKEL SQUARE, the centre of ADDIS ABABA
SUBSCRIBE: - Meskel Square, Addis Ababa, Ethiopia. Vic Stefanu, vstefanu@yahoo.com. Ethiopia, in the Horn of Africa, is a rugged, landlocked country split by the Great Rift Valley. With archaeological finds dating back more than 3 million years, it’s a place of ancient culture. Among its important sites are Lalibela with its rock-cut Christian churches from the 12th–13th centuries. Aksum is the ruins of an ancient city with obelisks, tombs, castles and Our Lady Mary of Zion church.
#VicStefanu
Amazing moment of football fans in Addis Ababa, Meskel square- (Ethiopia 2-0 Sudan)
Fans are the 12th players on the pitch.
Meskel Square, Addis Abeba
July 2004
Meskel celebration in Addis Ababa_September 2015
Meskel (The finding of the True Cross) celebration in Addis Ababa, Ethiopia. Recorded on 27 September 2015 by Beide Mariam Ejigu Retta.
Meskel Festival - Addis Ababa, Meskel Square | 2018
Meskel Festival - Addis Ababa, Meskel Square
Meskel Celebration
Around Meskel square, Addis Ababa, Ethiopia
Real estate ? Visit Www.RealEthio.coM
Rushhour in Addis Ababa, Ethiopia
Rushhour in Addis Ababa, capital of Ethiopia
ARMATURE FOOTAGE OF RUNNING BULL AT MESKEL SQUARE ADDIS ABEBA CELEBRATIONS 2019 ETHIOPIA